አቅርቦት። ጥራት ቁጥጥር። ጭነት። ከቻይና።
በቻይና ለእቃ አቅርቦት፣ ለጥራት ቁጥጥርና ለጭነት አጋርዎ።
- እቃዎች አቅርቦት
- የጥራት ቁጥጥር
- ጭነትና ጉምሩክ
የምንሰራው
ሦስት አገልግሎቶች፣ አንድ ቡድን፣ ከፋብሪካው እስከ እርስዎ ወደብ።
እንዴት ይሰራል
-
የሚፈልጉትን ይንገሩን
የምርትዎን ዝርዝር፣ ብዛትና መድረሻ ይላኩ።
የሚፈልጉትን ዋጋ ጨምሮ፣ በዝርዝር ባሳወቁን መጠን፣ ቶሎ ዋጋ(quote) እናቀርባለን።
ደረጃ 01 -
ፈልገን ዋጋ እናቀርባለን
አቅራቢዎችን እንፈልጋለን፣ እናወዳድራለን፣ ከፋብሪካዎች ጋር እንነጋገራለን፣ በእርስዎ ምትክ እንደራደራለን።
ከዚያም ዋጋ እንልክልዎታለን።
ደረጃ 02 -
ዕቃውን እንመረምራለን
ችግሮች እዚያው ምንጫቸው ላይ እንዲታረሙ፣ እቃዎች ሳይጫኑ በፊት የጥራት ቁጥጥር እናደርጋለን።
የምርመራ መስፈርቶቹ ከእርስዎ ጋር አስቀድመው የተስማሙባቸው ናቸው።
ደረጃ 03 -
የጉምሩክ ማስለቀቅን እናስተናግዳለን
አስፈላጊዎቹን ሰነዶች እናዘጋጃለን፣ የጉምሩክ ሂደቱንም እንከናውናለን።
ማጽደቁ ከተጠናቀቀ በኋላ ዕቃዎቹ ወደ ቀጣዩ ደረጃ ይሄዳሉ።
ደረጃ 04 -
ዕቃዎችዎን እናደርሳለን
ዕቃዎችዎ ወደ መረጡት መድረሻ እንዲደርሱ መጓጓዣውን እናስተባብራለን።
ዕቃዎችዎ በደህና እስኪደርሱ ድረስ የመጓጓዣ ሁኔታን እናሳውቅዎታለን።
ደረጃ 05
የተለመዱ ጥያቄዎች
ኡርጂ ምን ይሰራል?
እኛ በጓንግዙ የምንገኝ የገቢና ወጪ ንግድ ድርጅት ነን፤ በእቃዎች አቅርቦት፣ በጥራት ቁጥጥርና ከጉምሩክ ማስለቀቅ ጋር በሚደረግ ጭነት ላይ እናተኩራለን።
ለእርስዎ እቃዎችን ማፈላለግ (ሶርሲንግ) ለመጀመር ምን ያስፈልገናል?
የምርትዎ ዝርዝር፣ ብዛት፣ የሚፈልጉት ዋጋና የሚደርስበት አገር። በዝርዝር ባሳወቁን መጠን ቶሎ ዋጋ እናቀርባለን።
ጥራትን እንዴት ይፈትሻሉ?
ዕቃዎችን ከጭነት በፊት እንመረምራለን። ትክክለኛው ምርመራ እንደ ምርትዎና ፍላጎትዎ ስለሚለያይ አስቀድመን ከእርስዎ ጋር እንስማማለን።